የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ከበብ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት የተለያዩ አቅርቦቶች/ስራዎች በመስኩ ከተሠማሩ ድርጅቶች ጋር ውል በማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና 1. ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት፣ 2. እትከልትና ፍራፍሬ 3. የስጋ አቅርቦት 4. የምግብ ቅቤ እና ስራውን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ከበብ ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱት የተለያዩ አቅርቦቶች/ስራዎች በመስኩ ከተሠማሩ ድርጅቶች ጋር ውል በማሰር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀምና
1. ደረጃውን የጠበቀ የጤፍ ዱቄት፣ 2. እትከልትና ፍራፍሬ 3. የስጋ አቅርቦት 4. የምግብ ቅቤ እና
ስራውን ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ የማር 5. የዶሮ እና የአንቁላል አቅርቦ 6. የባልትናና የጥራጥሬ አቅርቦት ወይም የታሸጉ የምግብ ሸቀጦች 7.ዓሳ አቅርቦት
በዚህ መሠረት ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ አካል
1. በመስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው!
2. የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉ፥
3. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፥
4. የግብር መለያ ቁጥር ነቲን ነምበር/ ያላቸው ሆነው የምስከር ወረቀት የተሰጣቸውና ማቅረብ የሚችሉ፤
5. የጨረታ ሰነዱን በመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ከበብ ገንዘብ ያዥ ድረስ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ምሽት 11፡00 ሰዓት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋናውንና አንድ ኮፒ በመያዝ የማይመለስ 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል የጨረታ ሠነዱን መውሰድ
6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ መክፈቻ ቀን ለእያንዳንዱ ሰነድ 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፤
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በከበቡ ግዥ ከፍል ለዚህ ተግባርበተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. የጨረታ ሠነዱ ስርዝ ድልዝ ቢኖረው፣ ባይፈረምና በፍሉድ ቢጠፋ ከሆነ ከጨረታው ይሰረዛል፤
9. የጨረታ ሰነድ ለማስገባት ስትመጡ ቴክኒካል ኮፒ እና ፋይናንሻል ኮፒ መኖሩን ያረጋግጡ፤
ማሳሰቢያ፡- ክበቡ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከሳከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ ጦር ሃይሎች አካባቢ ስልክ ቁጥር፡-0113-71 73 17
የመከላከያ ሠራዊት መኮንኖች ክበብ
