የጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና /መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ/ደረጃ ትምህርት ቤት
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ጉ/ክ/ከ/ወ/3/ኢየሩሳሌም ት/ቤተረ በ001/2018ዓ.ም
የጉለሌ ከፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና /መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጻም ይፈልጋል፡፡
ሎት 1/ አላቂ የቢሮ እታ-----2000
ሎት 2/ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ እታ ---10,000
ሎት 3/ የጽዳት ዕቃ ----10,000
ሎት 4/ የደንብ ልብስ-----10,000
ሎት 5/ የደንብ ልብስ ስፌት- 15000
ሎት 6/ የህትመት አገልግሎት ----1600
ሎት 7/ የትራንስፖርት አገልግሎት ----2000
ሎት 8/ የኤሌክትሪክ እና የጥገና እቃዎች ---5000
ሎት9/ቋሚ እቃ--------------12,000
ሎት 10/ የካፌ አገልግሎት መስተንግዶ ---10,000
ሎት11 ሜንቴናንስ በኮምፒውተር/ ፕሪንተር/ፎቶ ኮፒ ---2000
ሎት12/ማስታወቂያ---------------10,000
ሎት 13/ የህከምና ዕቃ-800
በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
1/ የሚወዳደሩበትን የንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግሥት ዕቃ ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
2/ የሚያቀርቡት የዕቃው ዋጋ በሁለት ፖስታዎች ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ት/ቤት በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
4/ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው
ቀን 4፡30 ሰዓት በትምህርት ቤቱ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል የመከፈቻው ቀን በዓል ወይም እረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይሰዓት ይሆናል፡፡
5/ የጨረታውን ዝርዝር የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 ብር /አንድ መቶ ብር/በመከፈል ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መውሰድ ይችላሉ፡፡
6/ ተጫራቾች ለመወዳደር በመረጡት ዕቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለግዥ ከፍሉ ማቅረብ አለባቸው፡፡
7/ የሚያቀርበው የእያንዳንዱ ዕቃ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
8/ የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ የሚታይመሆን አለበት፡፡
9/አቅራቢ ድርጅት በራሱ ትራንስፖርት የኢየሩሳሌም ት/ቤት ንብረት ከፍል ማድረስ ይኖርበታል፡፡
10/ አሸናፊ ድርጅት የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
11/ እንደአስፈላጊነቱ መ/ቤቱ ከውል በፊት 20% የመጨመር ወይም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12/ መሥሪያ ቤቱ እቃውን ካስገባ ቀን ጀምሮ እስከ 6 ወር የታዘዘውን 25%ተጨማሪ ትእዛዝ መስጠት ይችላል፡፡
13/መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ amy
14/ማብራሪያ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር፡- 0913079858 እና 0913525747 መደወል ይቻላል።
ማሳሰቢያ፦ስጥቃቅን እና አነስተኛ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሱት አምራች በሆኑበት
የንግድ ዘርፍ ብቻ ነው 976
አድራሻ-ክመነን ሽሮሜዳ በሚወስደው መንገደ ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሱ ደገኛል፡፡
የጉስሴ ክፍስ ከተማ ወረዳ 3 ኢየሩሳሌም ቅድመ አ/ደ/እና/መ/ደ/ት/ቤት
