በጉለሌ ከ/ከ/ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያየ መደበኛ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OC-002/2019 ዓ.ም
በጉለሌ ከ/ከ/ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያየ መደበኛ ጨረታ ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 1:-ፅህፈት መሳሪያ
ሎት 2፡- የደንብ ልብስ
ሎት 3፡- የመኪና እቃ
ሎት 4- ዘር እና ግብርና ግብአት
ሎት 5፡- የደንብ ልብስ ስፌት
ሎት 6 የተለያዩ የአዳርሽ እና የካፈ ፈርኒቸር
ሎት 7 የመኪና ጥገና
1. ተጫራቾች ሙሉ ስማቸውን ፣ አድራሻቸውንና ፊርማቸውን በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማስፈር ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ጨረታ ፖስታ ላይ ለየትኛው እቃ ወይም አገልግሎት እንደሚወዳደሩ በግልጽ ለይተው መጻፍ አለባቸው:።
3. ተጫራቾች በመንግስት ግዢ ኤጀንሲ ድረ ገጽ (ዌብ ሳይት) ላይ በዘርፉ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ እንዳላቸው የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ዕቃዎች ላይ ወይም አገልግሎቶች ሳምፕል ወይም ናሙና ለመስራቤቱ በማቅረብ የጥራትና የቴክኒከ ኮሚቴዎች ደረጃቸውን የጠበቁ ስለመሆናቸው ይገመገማሉ፡፡
6. ተጫሪ ቶች በዋጋ ማቅረቢያ የተዘረዘሩት እቃዎች ላይ የቀረበውን እስፔሲፊኬሽን በመሰረዝ በመደለዝ ማሻሻያ ማድረግና መለወጥ አይችሉም፡፡
7. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ተጫራቾች ካደራጃችሁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
8. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫት ያካተተ መሆኑን ወይም ዋጋው ከቫት ውጪ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ አለባቸው፡፡ ይህ ባይሆን ዋጋው ቫት ያከተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
9. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ ለሎት 1:- 25,000 ፤ ለሎት21-25.000፧ ለሎት3፡-25,000፣ለሎት4- 25,000፣ለሎት 5፡- 25,000 ሎት 6 100,000 ሎት 7.30,000 በ ኢትዬጵያ ንግድ ባንከ ብቻ ሲፒአ ከጨረታው ሰነድ ጋር አብረው ማቅረብ አለባቸው፡፡
10. የጨረታ ሰነዶች በሙሉ በኢንቨሎፕ ታሽገው አርጅናል እና ኮፒ በማለት ለየብቻው በማድረግና በማያያዝ ፊርማቸውንና ማህተማቸውን በፖስታዎች ላይ በማኖር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
11. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
1. ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል በስራ ስዓት ጉለሌ ክፍለ ከተማ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 15 የጉ/ከ/ከ/አ/ የዲዛይን ና ግንባታ ስራዎች ፑል የአስ/ፋይ/ፅ/ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. የካፒታል መጠናቸው 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በላይ የሆኑ ተጫራቶች ከሆኑ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. የጨረታው ጊዜ የሚያበቃው የስራ ቀን ከሆነ በ10 ተከታታይ ቀናቶች በመቅረብ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት መወዳዳር የምትችሉ መሆንን እየገለፅን ጨረታው አየር ላይ በዋለ ዘኛው ቀን ባለው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 4:30 በጉ/ከ/ከ/የዲግ/ስ/ፑል/የአስ/ፋይ/ዕ/ቤት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
4. ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ወይም ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡
5. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ ይሆናሉ፡፡
6. ሴሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
7. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በዝዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ይህ ባይሆን ከጨረታ ይሰረዛሉ፡፡
8. ተጫራቾች በንግድ ፈቃዳቸው በስተጀርባ ላይ የተዘረዘሩትን የንግድ ዘርፍ አይነቶች ኮፒ አድርገው ማቅረብ አለባቸው:: የተጫራቾች ማህተም እና የንግድ ፍቃዳቸው እንዲሁም የደረሰኛቸው ስያሜ አንድ አይነት መሆን ይኖርበታል፡፡
9. በጨረታ መወዳደሪያ የሚያቀርብ ዋጋ ለስድስት ወር ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡
10. ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቶች ከመ/ቤታችን ጋር ውል ማስከበሪያ ላሸነፉባቸው ዕቃዎች የጠቅላላ ዋጋውን 10% ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ይህ ግን በጨረታ የስያዙት /ሲፒኦ/ በቀጥታ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይየተዘረዘሩትን የእቃ ብዛት ቀንሶ ወይም ጨምሮ ከአሸነፈው ድርጅት የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
12. ተጫራቾች በዋጋ ማቅረቢያ የተዘረዘሩት እቃዎች ላይ የቀረበውን እስፔሲፊኬሽን በመሰረት ናሙና ውይም ሳምፕል ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፈል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገም
ጉለሌ ክ/ከ/ዲዛይን ና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በስልክ ቁጥር 011-8 12 10 96
በጉስሴ ክ/ከ/ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
