ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ሀርቡ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተቁ |
የተበዳሪዉ ስም
|
የንብረት አሰያዥ ስም
|
አበዳሪ ቅርንጫፍ
|
ለሐራጅ የቀረበው የተሸከርካሪ ዝርዝር መግለጫ |
የሃራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጅ የሚከናወንበት ጊ |
||||||
|
ለሐራጅ የቀረበዉ ንብረት
|
ታርጋ ቁጥር
|
|
|
የተሰራበት ዘመን |
||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
ሻንሲ ቁጥር
|
ሞተር ቁጥር
|
|||||||||||
|
1 |
ከፍያለዉ ታዬ
|
ከፍያለዉ ታዬ
|
አዳማቅርንጫ
|
መኪና
|
አአ-02-A99006
|
-KSTP90-0029745
|
IKR-0230367
|
2006
|
1,200,000
|
8/12/2018
|
4:00-6:00
|
|
1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
2- አሸናፈዉ ያ ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
3- ማንኛዉም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ ሲፒኦ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
4- መኪና ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታዉ ቀን በቦታዉ በመገኘት መመልከት ይቻላል።
5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፤ቫት፤ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፈዉ ይሸፍናል::
6- ተቋሙ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ:-በስልክ ቁጥሮች 0913654468/ 091352333 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
