በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2019 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴከተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚና እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈረቶች ማሟላት አለባቸው
* ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
* የአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸው
* ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
* ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል
* አሸናፊ ደርጅት መከፈል ያለበትን የሽያጭ ታክስ 3 ፐርሰንት ይከፍላል
ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ወረዳው ገቢ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ በብር 300 ብር /ሦስት መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር ይችላሉ። ዋጋ አቅራቢ ነጋዴዎች ለማቅረብ የፈለጉትን እቃ ስሪቱን እና ደረጃውን በሰነዱ በዝርዝርበተቀመጡ ቅደም ተከተል ሞልተው በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው፡፡
* የጨረታ ማስከበርያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ብር 10,000 /cpo/ ማስያዝ አለባቸው በጥሬ ገንዘብ ወይም በቼከ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም፡፡
ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናትአየር ላይ ቆይቶ በ22ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን እለቱ በዓል ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ ስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ በ 4 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ስበስm መረጃ
ስልክ ቁጥር 0915029204/0993793563/0911283022/0911412603
በኦሮምያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
