Tender Detail

Tender Details

  • Company OMEDAD PLC (ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ)
  • Address Beklobet, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0114 655279
  • Websitehttp://www.omedadplc.com
  • Deadline28 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security10%
  • opening date2026-07-29 09:00:00
  • Categories Vehicle

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

OMEDAD PLC (ኦሜዳድ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ)


ያገለገሉ ልዩ ልዩ መኪኖች ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ የተለያዩ ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለተጫራቾችን አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተሽከርካረዎቹን ለመግዛት የምትፈለጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ጨረታው ላይ እድትሳተፍ እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ መስፈርቶች

1)
ማንኛውም ተጫራች ለቀረበው ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ የሚጫረቱበትን 10% /አስር በመቶ/በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ በሚል ማስያዝ አለባቸው፡፡
2)
ተጫራቾች ሕጋዊና የታደሰ የ2018 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ ቢሆኑ ይመረጣል፡፡
3)
ለጨረታ ሠነድ ከዋናው መስሪያ ቤት ጠመንጃ ያዥ ባንከ /ቴሌ ገራዥ/ ፊት ለፊት በሚገኘው የኋላ ወርቅ ህንፃ በመገኘት 200 ብር በመከፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
4)
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን ሙሉ አድራሻቸውን ፊርማቸውንና /የመታወቂያ ኮፒ/ አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5)
ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ 100% እና 15% ተ/እ/ታከስ ያካተተና፤ የሚያቀርቡትም ዋጋ በኢትዮጵያ ብር መሆን ይኖርበታል፡፡
6)
ተጫራቾች ዋጋ ለመሙላት በተዘጋጀው ዝርዝር ቅፅ ላይ ብቻ መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡
7)
ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይቻልም፡፡
8)
ተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ሁኔታ በአካል ለማየት ከፈለጉ ዋናው መ/ቤት በቅሎ ቤት ቴሌ ጋራዝ ፊት ለፊት ካለው በቢሮችን በሚገኘው የመኪና ማቆሚያ ውስጥ ከሰኞ አስከ አርብ ከጠዋቱ 3፡ 00- 10፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ፡፡
9)
አሸናፊው ተጫራች በ15 የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን ማንሳት ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀን ውስጥ ባያነሳ ያስያዘው ሲፒአ ለድርጅቱ ገቢ ይደረጋል፡፡ ከአሸናፊነት ተሰርዞ ድርጅቱ የራሱን አዋጪ መንገድ በመጠቀም መኪናዎቹን የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
10)
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
11)
ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውም የስም ማዛወሪያ ወጪ ይከፍላል፡፡
12)
ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት ጋር በግልጽ በመሙላት ተጫራቾችድርጅቱ ባዘጋጀነው ሰነድ ላይ ብቻ ዋጋ በመሙላት ዋና ሰነድ /Bid document/ የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 11፡00 ድረስ በድርጅቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፣ ጨረታው በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡00 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስ.ቁጥር -0911678567/ 0966257146/ 0921797181/0930033441

ኦሜዳድ ኃ/የተ/የግ/ማ

Save Tender