Tender Detail

Tender Details

  • Company የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address , Phone: ..........
  • Website
  • Deadline05 Aug 2026, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-05 12:30:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ሕንጻ ላይ የሚጣል እቁብ ማኅበር

በፍ/ባለ እዳ 1ኛ አቶ በለጠ አታለል መካከል ስለላው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የባለእዳው ንብረት የሆነውን በ 01 ቀበሌ ቁጭ ከተማ ክልል ውስጥ የሚገኘውን የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነውን አዋሳኙ: ቤት በምስራቅ ቄስ ይበልጣል በምዕራብ ከፋለ በሰሜን መንገድ በደቡብ ዘመቻ መጠኑ 200 ካሬ ሜትር የሆነውን በካርታ ቁጥር የተመዘገበ የግምቱ መነሻ ዋጋ 572,458 ብር/አምስት መቶ ሰባ ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ስምንት ብር/ ሆኖ በሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ ጨረታ ይሸጣል፡፡ ስለዚህ የባለዳውን ንብረት በጨረታ መግዛት የምትፈልጉ ሁሉ ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ስዓት በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን አሸናፊው እንደታወቀ የሽያጭ ገንዘብ ውሰጥ ቢቻል ሙሉውን ካልተቻለ 1/4ኛውን በምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሞዴል የሚያስይዝ መሆኑን እናስታውቃለን።

 

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender