Tender Detail

Tender Details

  • Company የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት(Sheger City High Court)
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ---
  • Website
  • Deadline20 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security1/4 (ሩብ)
  • opening date2026-07-20 09:00:00
  • Categories Vehicle

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ።

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት(Sheger City High Court)


1ኛ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አማረች ተፈራ 2. ሕጻን ጽዮን ዳንኤል እና በአፈጻጸም ተከሳሾች 1. ፍቅርተ ዳንኤል 2. ነቢዩ ዳንኤል 3. ሃይማኖት ዳንኤል 4. ሀብታሙ አበበ መካከል ስላለው የፍትሐብሔር ከርክር አስመልከቶ አፈጻጸምን በተመለከተ፤ የሰሌዳ ቁጥር አአ-03-A18208፣ የሻንሲ ቁጥር LNI0-0134475፣ የሞተር ቁጥር 3L-4099477 የሆነው የፒከአፕ ተሽከርካሪ የመነሻ ዋጋው ብር 360,367.56 (ሶስት መቶ ስልሳ ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሰባት ብር ከሃምሳ ስድስት ሳንቲም) ሆኖ፣ ከቀን 22/10/2018 እስከ ቀን 13/11/2018 ድረስ በአየር ላይ እንዲቆይ ተደርጎ፣ በቀን 13/11/2018 ከጠዋቱ 3:00 እስከ ሰዓት 6:30 ተሽከርካሪው በሚገኝበት በኩራ ጅዳ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በመገኘት በጨረታ ስለሚሸጥ፤ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በተጠቀሰው ቀን የጨረታውን 1/4 (ሩብ) ሲፒአ በማስያዝ በተጠቀሰው ቦታ በመገኘት ተወዳድረው መግዛት የሚችሉ መሆኑን የሸገርከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።

 

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender