Tender Detail

Tender Details

  • Company በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251112730852
  • Websitehttps://www.fsc.gov.et/
  • Deadline06 Aug 2026, 8:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-06 08:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የፍ/ባለመብት እነ ብስራት ፈቃዱ እና የፍ/ባለዕዳ እነታሪኳ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/198798 20/2/2018ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና በኮ/መ/ቁ/207517 በ24/04/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ የሚገኝ የቤት ቁጥር9999ስ በተከሳሾች ስም የተመዘገበ ቤት እና ይዞታ የካርታ ቁጥር

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


የፍ/ባለመብት እነ ብስራት ፈቃዱ እና የፍ/ባለዕዳ እነታሪኳ ዳምጤ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/198798 20/2/2018ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና በኮ/መ/ቁ/207517 በ24/04/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 ውስጥ የሚገኝ የቤት ቁጥር9999ስ በተከሳሾች ስም የተመዘገበ ቤት እና ይዞታ የካርታ ቁጥር የካ/172463/04 የተመዘገበ የነበረ ካርታ በመቀየሩ የተነሳ ካርታው የተወገደ (Void)የተደረገ ሲሆን ካርታ ግን የነበረው ነው ፡፡የቦታው ስፋት በጂ.አይ.ኤስ 1988ዓ.ም ላይ በሚታየው የግቢው አጥርመሰረት 221 ካ/ሜ የሆነ ይዞታው በ67ኛ ዙር 12.60 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት የሚቆርጠው ሆኖ ይዞታው አዋሶኞቹ በምስራቅ ሚኪያስ ሽፈራው በምዕራብ ወ/ሮ ዙፋን አሰፋ በሰሜን መንገድ በደቡብ አቶ ፋሲል ታደለ የሚያዋስኑት ሆኖ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 4,798,000 (አራት ሚሊዮን ሰባት መቶ ዘጠና ስምንት ሺህ) ሆኖ የትራዛከሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 8፡oo ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ : ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀምጽ/ቤትሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን፤እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4ኛውን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ C.P.O ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ከከ/4ው አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አፈ/ጽ/ቤት ስም C .P.O አሰርቶ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት ፡፡በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር+251112730852 በመደወል መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡


በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት

Save Tender