Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅሳይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት
  • Address Hawassaa Ethiopia, Phone: ---
  • Website
  • Deadline01 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-01 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Land, House, Building And Warehouse Rent

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅሳይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅሳይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በአፈፃፀም ከሳሽ አቶ ኤሊያስ ሞጆ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ከ/ከተማ ሚሊኒየም ቀበሌ ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የቦታ መለያ ቁጥርSN001010608125 የቦታ ስፋት 350.75 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት ሀዋሳ ከተማ አስተዳደርየመና/ክ/ከ/ልማትናኮ/ን/ጽ/ቤት በላኩት መነሻ ግምት ዋጋብር 9,977.497.44 (ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት ሺህ አራት መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከአርባ አራት ሳንቲም) ሆኖ በሐራጅ አንዲሸጥ እና የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ 24/10/2018ዓ/ም ጀምሮ እስከ 24/11/2018ዓ/ም ለ30 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ የሀራጅ ሽያጩ በ25/11/2018ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በግልጽ በሐራጅ እንዲሸጥ ተወስኗል፡፡ ስለሆነም፦

➢ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች/ሕጋዊ ወኪሎች ለጨረታው ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ተኛ ፎቅ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 030 በአካል ቀርባችሁ በማስያዝ እና ያስያዛችሁበትን ሕጋዊ ደረሰኝ ይዛችሁ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ ትችላላችሁ፡፡

➢ በጨረታው ለተሸነፈ ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስለታል፡፡

➢ ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።

➢ያሸነፈበትን የጨረታ ገንዘብ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ካላደረገ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ በድጋሚ ማስታወቂያ ወጥቶ ጨረታ ይካሔድበታል፡፡

➢ጨረታውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የስም ዝውውር በፍ/ቤቱ ትእዛዝ ይፈጸምለታል፡፡

➢የጨረታው ሒደት የሚካሔደው 25/11/2018ዓ/ም 4:00-6፡00 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ከ/ከተማ ሚሊኒየም ቀበሌ ውስጥ በአፈፃፀም ተከሳሽ አቶ ብርሃኑ ታደሰ ሻመሮ ስም ተመዝግቦ የሚታወቀው የመኖሪያ ቤት የሚገኝ ቅጥር ግቢ እንደሆነ አውቀው በተባለው ጊዜ እንድትገኙ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅሳይ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender