Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 2:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-08-18 04:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Commercial Bank of Ethiopia


የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ  

የተበዳሪው

ስም

ያሰያዡ ስም

 

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ  

የንብረቱ አገልግሎት

 

የቦታው ስፋት

የጨረታ

መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድ በት ጨረታው የወጣበት ጊዜ
ከተማ   ቀበሌ የባ/ማ/ሰ/ቁጥር/የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ቁጥር
ቀን ሰዓት  
1 አቶ ሞላልኝ ጠጁ አዛናው እና ወ/ሮ አበባ ልጃለም ተስፋይ አቶ ሞላልኝ ጠጁ አዛናው እና ወ/ሮ አበባ ልጃለም ተስፋይ አዘዞ ቅርንጫፍ ጎንደር አየር ማረፊያ 5089/2012

 

የመኖሪያ 196 ካሬ ሜትር 4,136,553.36 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4:00-6:00 ለመጀመሪያ ጊዜ
2 አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀው እና ወ/ሮ ሀብታም ፀጋው ብርሀኔ አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀው እና ወ/ሮ ሀብታም ፀጋው ብርሀኔ ምንትዋብ ቅርንጫፍ ጎንደር 19 10957/2015 የመኖሪያ 150 2,068,702.15 ነሐሴ 12 ቀን 2018 ዓ.ም 8:00-10:00 ለመጀመሪያ ጊዜ

ማሳሰቢያ :-

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በጨረታው ሰአት እና ቦታ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።
  3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ  አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያሰያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛውር የሚከፈሉ የመንግስት ክፍያዎች እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል፡፡
  6. ጨረታው የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስተሪክት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል።
  7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፤ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
  8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሲያሳውቅ ነው።
  9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
  10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058111-4904, 0581110261, ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

                  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት

Save Tender