የገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመጋዘን አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን ለተጫራቾ ማስተላለፍ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ከተማ ልማት ቢሮ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገ/ውሃ የከተማ አስተ/መሬት ጽ/ቤት
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
የገንዳውሃ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት ለንግድና ለመጋዘን አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታን ለተጫራቾ ማስተላለፍ ይፈልጋል። ስለሆነም፣
1. አድራሻ ምዕ/ጎን/ዞን ገ/ውሃ ከተማ
2. የጨረታ ዙር 2ኛ
3. የጨረታው አይነት መደበኛ
4. የንግድ ቦታ ብዛት 7
– CO-01 ስፋቱ 412.5ካ/ሜ
– CO-02 ስፋቱ 412.5ካ/ሜ
– CO-03 ስፋቱ 400 ካ/ሜ
– CO-04 ስፋቱ 400 ካ/ሜ
– CO-05 ስፋቱ 400 ካ/ሜ
– CO-06 ስፋቱ 400 ካ/ሜ
– CO-07 ስፋቱ 662.8 ካ/ሜ
5. የመጋዘን ቦታ ብዛት 1 ስፋቱ 2,978 .6 ካ/ሜ
6. የሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 500 ብር ክፍያ
7. ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ከተማ ልማት ቢሮ በምዕራብ ጎንደር ዞን የገ/ውሃ የከተማ አስተ/መሬት ጽ/ቤት
