Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security25 %
  • opening date2026-07-16 10:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::


አዲስ ባጓከ
Addis Bank
አዲስ ባንክ አ.ማ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር ማካካሻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የተረከበውን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከተውን ንብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::በዚሁ, መሰረት ተጫራቾች ጨረታው በሚከናወንበት ቦታ በመገኘት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ::

ተ.ቁ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታ ስፋት

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ከተማ

ክ/ከተማ

1

አዲስ አበባ

አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 07

211 ካሬ ሜ

መኖሪያ ቤት

14,226,138.57

ሐምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-6፡00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፡-

1.
ቤቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ሐምሌ 61 7 እና 8 ቀን 2018 ዓ.ም ንብረቱ በሚገኝበት አቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ከጠዋቱ 3፡ 00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀነ- 10፡00 ድረስ ቦታው ላይ በመገኘት ንብረቱን ማየት ይቻላል:: ስልከ ቁጥር 0115570319:

2.
የጨረታው ማስከበሪያ የጨረታ መነሻ ዋጋ % ወይም 25 % በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /ሲ.ፒ.ኦ/ በጨረታው ዕለት ይዞ

በመምጣት መወዳደር ይቻላል::

3.
አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ ተካታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል ::

ጨረታውን ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የክፍያ ሰነድ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::

4.
ጨረታው ሐምሌ 9 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስክ 6፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዝቋላ ኮምሌክስ 3ኛ

ወለል ቦርድ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከናወናል::

5.
ንብረቱ በገዥው ስም እንዲዘዋወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል::

6.
የጨረታው አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለውን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል::

7.
ለበለጠ ማብራሪያ አዲስ ባንክ ኢማ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115 570319 ደውሎ መረዳት ይቻላል::

8.
ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


አዲስ ባንክ አ.ማ

Save Tender