Tender Detail

Tender Details

  • Company በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ዳኝነት
  • Address Amahara Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline10 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-10 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የአቶ ድጋፌ ታምሩ 180 ካ/ሜ ጅምር ቤት የሆነ ንብረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ዳኝነት


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለመብቶች እነ አቶ ጌታው ተፈሪ (2 ሰዎች) እና በፍርድ ባለዕዳ አቶ ድጋፌ ታምሩ መካከል ስላው አፈፃፀም ክርክር የፍርድ ባለዕዳ እንደ ፍርዱ ሊፈጽም ስላልቻለ የአቶ ድጋፌ ታምሩ 180 ካ/ሜ ጅምር ቤት የሆነ ንብረት በአረርቲ 02 ቀበሌ የሚገኝ በአዋሳኝ በምስራቅ አደፍርስ ፣ በምዕራብ መንገድ ፣ በሰሜን ይመኝ ፣በደቡብ አቡስ የሚያዋስነው 180 ካሬ ቦታ ጅምር ቤት መነሻ ግምቱ 503.580 ( አምስት መቶ ሶስት ሺህ አምስት መቶ ሰማኒያ ብር የሆነ ንብረት በግልጽ ጨረታ በመነሻ ዋጋቸው በሐምሌ 03 ቀን 2018 ዓ/ም ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 3፡00 -5፡00 ሰዓት በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ለንብረቱ መሸጥ ምክንያት የሆነውና በፍርድ የተወሰነው ገንዘብ ልክ 265,000 /ሁለት መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ብር/ ነው::

 

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ዳኝነት

 

Save Tender