Tender Detail

Tender Details


ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ  ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡


የሐራጅ ማስታወቂያ

 የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25

ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ

ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ  

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የንብረቱ   አይነት

 

 

የጨረታ

 

መነሻ ዋጋ ብር

 

 

 

ጨረታው የሚካሄድበት

 

 
ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት     ቀን   ሰዓት ቦታ  
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ አ.አ ለሚኩራ 13 LMK120170402373511827 373.51 ካ.ሜ G+1

የመኖሪያ ቤት

28,849,669.00 ሀምሌ 08/2018 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ  
ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ካዛንቺስ ዶ/ር አንዳርጌ ተፈራ ታዬ ሸገር ሲቲ መልካ ኖኖ መልካ ገፈርሳ OR00011318905011 500.65 ካ.ሜ G+2

የመኖሪያ ቤት

19,172,770.00 ሀምሌ 09/2018 ዓ.ም 4፡00-6፡00 ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ  
  1.   ማሳሰቢያ
  2. ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  3. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቶቹ በሚገኙበት አድራሻ ይካሄዳል፡፡
  4. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
  5. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
  6. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
  7. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  8. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
  9. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡

ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-704038 እና 011-1-704519 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ዳሸን ባንክ አ.ማ.

Save Tender