Tender Detail

Tender Details

  • Company Abendem Trading S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline17 Jun 2026, 9:55 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-07 09:55:00
  • Categories Accounting & Auditing

አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወድድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡  

Abendem Trading S.C


አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወድድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡   

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የስራ ቀናት ዉስጥ ኮልፌ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል አካባቢ የሚገኘዉ ለአበናደም ንግድ አ/ማ ቢሮ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ኦሪጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዞ በመቅረብ  በስራ ሰዓት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡

  • ተጫራቾች ሊያሟላች የሚገቡ ግዴታዎች፡-
  • የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት፣
  • የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ፣
  • በቂ ሥራ ልምድ ያለዉ፣
  • ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
  • ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ የሚያፀደቅ፣እና ሥራዉን ሠርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜ እና ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ የሚሰራበትን የአገልግሎት ዋጋ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል፡፡

አበናደም ንግድ አ/ማ

ለበለጠ መረጃ 0970431010/0970491010 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ኢ–ሜል ፡– Abenadem Business@ gmail.com   ስልክ ፡– 09 70 49 10 10 /09 70 43 10 10

Save Tender