. የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ጫጫን ጨምሮ በሁሉም ክ/ከተሞች የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እና ይህንኑ አዋጅ ለማስፈፀም የእብከመ ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ቢሮ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ባወጣው ደንብ ቁጥር 103/2004 በከፍል 3 በአንቀፅ 10 በንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከሀ" እስከ "ሠ" በተዘረዘረው መሰረት ለ
የደ/ብርሃን ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 4/2018ዓ.ም
ሎት 1 የጤና ኬላ ግንባታ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንግሥት በማረቆ ልዩ ወረዳ ጤና ፅ/ቤት ሽርንቶ 01 ቀበሌ የጤና ኬላ ግንባታ በተራዶ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርይችላሉ፡፡
1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
3. የግብር መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር ያላቸው)
4. ከላይ የተጠቀሰው የመጫረቻ ሃሳብ እንዳለ ሆኖ የጨረታው ቢል ኦፍ ኳኒቲቲ ባለው መጠይቅ መሰረት መረጃዎችን ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
5. ተጫራቾች ላለው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመክፈል ከግዥ/ን/ አስ/ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች በማረቆ ልዩ ወረዳ የሚያሳይ CPO ወይም ህጋዊ የባንክ ማረጋገጫ ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 የሚያሳይ አብሮ ከጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ ታሽጎ መቅረብ አለበት፡፡
7. ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ለ 21 ተከታታይ ቀናት በማረቆ ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ባለው ግዥ/ን/አስ/ ስራ ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው ከወጣበት በ21ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 5፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥ/ን/አ/ ቢሮ ቁጥር 5 በይፋ ይከፈታል፡፡
10 መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የማረቆ ልዩ ወረዳ
ጤና ጽ/ቤት
