ድርጅታችን _ ኤቴር _ አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ _ አ/ማህበርበመጠኑ ያገለገሉና በጥሩ ይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አክሲዮን ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን _ ኤቴር _ አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ _ አ/ማህበርበመጠኑ ያገለገሉና በጥሩ ይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዕቃዎቹ ዝርዝር
✔ 2 ኮምፒዩተሮች ከነሙሉ ዕቃዎቻቸው
✔ 7 ወንበሮች
✔ 3 ጤረጳዛዎች
✔ የአገር ውስጥ ስሪት ካዝና
✔ የግድግዳ ተለጣፊ መደርደሪያ (ሼልፍ) ናቸው፡፡
መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት መጥታችሁዕቃዎቹን በማየትለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውንፎርም ሞልታችሁ መወዳደር የምትችሉ ሲሆን የጨረታው ውጤት በ 8 (ስምንተኛው ቀን) ከረፋዱ 5፡30 እዚያው በማህበሩ ቢሮ የምንከፍት መሆኑን እንገልፃለን፡፤
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913 116115/ 0911682282
አድራሻ፡ ካራ ቆሬ ረጲ ት/ቤት አጠገብ
ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አክሲዮን ማህበር
