የኮ/ቀ/ክ/ወ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት1. የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ሎት2. የተለያዩ አልባሳት፣ ሎት3. የተለያዩ መገልገያ እቃዎች ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኮ/ቀ/ክ/ወ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ወ-01-01-/2018
ሎት1. የሚወገዱ ቁርጥራጭ ብረቶች፣ ሎት2. የተለያዩ አልባሳት፣ ሎት3. የተለያዩ መገልገያ እቃዎች ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡
• በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና ሰነድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መያያዝ አለባቸው፡፡
• ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መረጃቸው መገኘት የሚችል፡፡
• ተጫራቾች ለመጫረት የሚፈልጉትን በሙሉ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናት ውስጥ ቦታው ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
• ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት1 ብር 6,000 /ስድስት ሺህ ብር/፣ ሎት2 ብር 5,000 /አምስት ሺህ ብር/፣ ሎት3 ብር 6,000 /ስድስት ሺህ ብር/ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO ብቻ በየሎቱ በማሠራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ተጫራቾች ከላይ ከተዘረዘሩት የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላል፡፡
• አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
• ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ከዘነበ ወርቅ አደባባይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ወረዳ 01 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 402 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
• ተጫራቾች በ11ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ የማይሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን ና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በፖስታ ላይ በመፃፍ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውሰጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ባሉት 10 የሥራ ቀናት ማስገባት አለባቸው፡፡
• ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወረዳው በር ላይ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል።
• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ካላንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል፡፡
• ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት ሰነድ የሚሸጠው መሆኑን ማወቅ አለባቸው
• አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከ7 (ሰባት) የሥራ ቀናት በኋላ የውል ማስከበሪያ ይዞ በመቅረብ ውል መዋዋል አለበት ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
• ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
• ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ ፡- በስልክ ቁጥር 011-348-66-08 /011-3-69-42-06
የኮ/ቀ/ክ/ወ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት
