በማዕከላዊ ኢት /ክ/መ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለመኖሪ እና ለንግድ ቤት የምሆን መሬት በጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢት /ክ/መ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ
ስጨረታ የሚቀርቡ መሬቶቸ ዝርዝር መረጃ
1. የጨረታ ዙር 16ኛ
2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ
3. የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው ከ03/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
4. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ 03/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 16/10/2018ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት በሥራ ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡
5. ጨረታው የሚዘጋው በ16/10/2018 ዓ.ም በ1፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
6. ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሠረት የምናስጎበኝ ይሆናል፡፡
7. 7.ጨረታው የሚከፈተው 17/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት በሺንሽቾ ከተማ KMG/ ከምባቲ ሜንቲ ጌዝማ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አዳራሽ ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡
8. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ፣በሺንሽቾ ከተማ አሰተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ፌስቡከ ፔጅ ላይ እና በዌብ ሳይት ማግኘት ይቻላል።
9. መሥሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ሠነዱን ከቢሮ ቁጥር 05 በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
ለጨረታ የሚቀርቡ መሬቶቸ ዝርዝር መረጃ
|
ተቁ |
የመሬት አገ/ት ዓይት |
ቦታ የሚገኝበት አድራሸ |
የቦታመነሻ ዋጋ በብር |
የቦታ የመሰረተ ልማት ደረጃ |
ቅድመ ክፍያ |
የሊዝ ዘመን |
የሊዝክፍያ ማጠናቀቂያ ዓመት |
የቦታዉ ስፋትበካሚ |
የቦታዉ ኮኦርዲነት መግለጫ/ግንባታ ደረጃ |
|||||
|
የቦታዉ ልዩ ስም |
ከተማ |
ቀበሌ |
መሬት አጠቃቀም |
ብሎክ/ቁ |
የፓርል ቁጥር/ኮድ |
|||||||||
|
1 |
ንግድ |
የድሮ መናሃሪያ |
ሺንሺቶ |
ቄጣለ |
C011 |
C-4 |
SHCH24 |
1145 |
ንግድ 1ኛ |
25%እና በላይ |
70 ዓመት |
40 እን በታች |
545 |
ገቢያ መዕከል G+1 እና ከዚያ በላይ |
|
2 |
ንግድ |
የድሮ መናሃሪያ |
ሺንሺቶ |
ቄጣለ |
C011 |
C-4 |
SHCH25 |
1145 |
ንግድ 1ኛ |
25%እና በላይ |
70 ዓመት |
40 እን በታች |
585 |
ገቢያ መዕከል G+1 እና ከዚያ በላይ |
|
3 |
ንግድ |
ገመሻ |
ሺንሺቶ |
ቄጣለ |
C011 |
c-19 |
SHGS-11 |
1145 |
ንግድ 1ኛ |
25%እና በላይ |
70 ዓመት |
40 እን በታች |
384 |
ሆተል G+1 እና ከዚያ በላይ |
|
4 |
መኖሪያ |
መምህራን ሰፈር |
ሺንሺቶ |
ሜጦማ |
R12 |
k-115 |
SHCH23 |
355 |
መኖሪያ 1ኛ |
25%እና በላይ |
99 ዓመት |
50 እን በታች |
255 |
ቨላ |
በማዕከላዊ ኢት /ክ/መ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት
