Tender Detail

Tender Details

  • Company የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline11 Jul 2026, 3:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security860,000 /ስምንት መቶ ስልሳ ሺህ ብር/
  • opening date2026-06-11 03:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሀራጅ ጨረታ

የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ክንዱ መካከል ስላለው አፈፃፀም ከስ ከርከር ጉዳይ በጐንጅ ቆለላ ወረዳ አዲስ አለም ከተማ ውስጥ የሚገኘውን በአዋሳኝ በምስራቅ ጌታየ ጌታቸው በምዕራብ ጥላየ ዘለቀ በሰሜን እንኳሆነ በደቡብ መንገድ መካከል ተዋስኖ የሚገኘውን 10×250 ካ/ሜትር የሆነውን ቤትና ቦታ መነሻ ዋጋ 860,000 /ስምንት መቶ ስልሳ ሺህ ብር/ ሀምሌ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት ድረስ በግልፅ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ንብረቱ በሚገኝበት በጎንጅ ቆለላ ወረዳ አዲስ አለም - ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፣ በዕለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

 

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

Save Tender