Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
  • Address , Phone: 0114403434
  • Website
  • Deadline24 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2026-06-24 10:00:00
  • Categories Generators

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix; 1000 Kav Generate Cable ladder and tray system A Kitchen cabinet ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/59/60/61/2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌደራል ማረምያ ቤት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix; 1000 Kav Generate Cable ladder and tray system A Kitchen cabinet ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃውን ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

 

የጨረታ  መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

 

Supply and fix 1000 Kav Generate

ለፌደራል ማረምያ ቤት

 

DCE/SF/59/2026

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት

 

200,000.00

 

2

 

Supply and  fix Cable ladder and tray system

ለፌደራል ማረምያ ቤት

 

DCE/SF/60/2026

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡35 ሰዓት

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 4፡50 ሰዓት

 

100,000.00

 

3

 

Supply and fix Kitchen cabinet

ለፌደራል ማረምያ ቤት

DCE/SF/61/2026

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡15 ሰዓት

 

ሰኔ 17/2018 ዓ.ም 5፡30 ሰዓት

 

100,000.00

 

 

ስለሆነም

1.    ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ፣ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፅው የብር መጠን በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.    ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።

4.    ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ጨረታ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

5.    ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.    ጨረታው ካለይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7.    ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 011 440-3433/34

ማዞሪያ 011 442-2270/71/72 E-mail አድራሻ lnfo@dce-et.com 

ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ

 

የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender