የመከላኪያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/63/2026፣ DCE/SM/64/2026፣DCE/SF/65/2026፣ DCE/SF/66/2026፣
DCE/SF/67/2026 እና DCE/SF/68/2026
የመከላኪያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
|
የዕቃው አይነት |
የፕሮጀክት ስም |
የጨረታ ቁጥር |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ
|
|
Supply & Fix 40MM thick playwood flushwooden doors |
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/63/2026
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 7፡45 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
200,000.00
|
|
Supply 6KG ABCE class of fire Extinguisher & Fire hydrant Cabinet
|
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/64/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
100,000.00
|
|
Supply & Fix data /tele system |
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/65/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
|
100,000.00
|
|
Supply & Fix Signage & Furniture |
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/66/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡45 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት
|
100,000.00
|
|
Supply & Fix Cementations Acrylic based enulusion cementation & bitumenious APP modified Membrane water proofing
|
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/67/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡15 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
|
100,000.00
|
|
Supply & Fix Domestic water boots,hotwater circulator, domestic hot water heater pump & domestic hot water storage tank |
ለፈዴራል ማረሚያ ቤት
|
DCE/SF/68/2026 |
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
|
ሰኔ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡45 ሰዓት
|
100,000.00
|
ስለሆነም -
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር : በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስከር ወረቀት (ታከስ ከሊራንስ ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን ሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ….. ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
2. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Bond ማቅረብ ይኖርበታል። የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቹ ምርጫ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠና የተረጋገጠ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት
የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይቻላል፡፡
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከሳከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሲቲ ቶታል ዝቅ ብሱ የቀድሞው መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ Info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
