የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Commercial Bank of Ethiopia
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ. | የተበዳሪው ስም/ የንብረት አስያዝ | ለጫረታ የቀረበዉ ንብረት የቦታው አገልግሎት | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የንብረት አድረሻና መግለጫ | ልዩ የቦታው መታወቂያ ቁጥር/ካርታ ቁጥር/ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጁ የሚከናወንበት | 3፡ | ||||
| ከተማ | ቀበሌ | የቦታው ስፋት | ቀን | ሰዓት | ||||||||
| 1 | ግርማ ታዬ ገነት | መኖሪያ ቤት | ነቀምቴ | ነቀምቴ | 07 | 200 ካ.ሜ2 | 2233//WMMLMN/10 | 2,477,469.44 | 22/10/2018 | 4:00-6:00 | ||
| 2 | አምሳሉ ነመራ ገለታ | መኖሪያ ቤት | አንገር ጉቴ | ጉቲን | 01 | 200 ካ/ሜ2 | 735/2010 | 490,551.36 | 24/10/2018 | 4:00-6:00 | ||
| 3 | ድንቃ ጌታሁን | መኖሪያ ቤት | ኢንዚ | አሶሳ | 02 | 170 ካ.ሜ | 40582/3583/15 | 2,098,373.50 | 23/10/2018 | 4:00-6:00 | ||
| 4 | ሰለሞን ሚጀና | መኖሪያ ቤት | ኮሚቶ | ነቀምቴ | 03 | 200 ካ.ሜ | 6367/WBIFLMN/13 | 857,885.33 | 22/10/2018 | 8:00-10:00 | ||
| 5 | ገመቹ ደበላ ዳኑ | ድርጅት ቤት | ሶጌ | ሶጌ | 01 | 144.9 ካ.ሜ. | ከማ20/1141/19 | 607,652.15 | 24/10/2018 | 4:00-6:00 | ||
| 6 | ገመቹ ደበላ ዳኑ | መኖሪያ ቤት | ሶጌ | ሶጌ | 01 | 360 ካ.ሜ. | ከማ20/488/19 | 381,673.31 | 24/10/2018 | 8:00-10:00 | ||
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- ሐራጁ የሚከናወነው ንብረቶቹ በሚገኝበት ቦታ ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
- ጨረታውን ላላሸነፉ ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- የንብረቱን ሁኔታ ከባንኩ ሰራተኞች ጋር በመሆን ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት መጎብኘት ወይም መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
- ለጫረታ አሸናፊ ንብረቱ በስሙ እንድዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግታዊ አካል የስም ማዛወሪያ ደብዳቤ ይጽፍለታል::ንብረቱን የሚመለከት ዶክሜንቶችም ያሰጠዋል፡፡
- ባንኩ ተመራጭ (አዋጭ) መንገድ ካገኜ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት
