ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0020/26
ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የመኖሪያ ቤት
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም | አበዳሪው ቅርንጫፍ | የአስያዣ ስም | ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ | የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚካሄድበት | ||||||
| ከተማ | ክ/ከተማ | ቀበሌ | የካርታ ቁጥር | የቦታው
ስፋት |
የንግድ ቤት
|
24,917,474 | k” | c¯ƒ | ቦታ | ||||
| 1 | ጉጂ ሀይላንድ ኮፊ ፕላንቴሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ሃያ ሁለት አውራሪስ |
አቶ ኑራ ኡዶ | ቡሌ ሆራ |
ቦረና
|
03 |
BH/968/A.02/2005 |
1270.50 ካ.ሜ.
|
17/10/2018 ዓ.ም
|
4:00-6:00
|
ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ
|
||
| 2 | አቶ ተሻለ ጉሚ | ጉጂ |
ሻኪሶ |
04 |
W/B/M/SH/121/05 | 693.67 ካ.ሜ.
|
የመኖሪያ ቤት | 6,065,689 | 18/10/2018 ዓ.ም
|
||||
| 3 | አቶ ቦኮ ጉርአ | አዳማ |
ቡሌ ሆራ
|
01 |
OR/001013806024 | 197.06 ካ.ሜ.
|
የመኖሪያ ቤት | 6,770,569 | 16/10/2018 ዓ.ም
|
||||
| 4 | እነ ማርታ መገርሳ | አዲስ አበባ |
የካ |
02 |
የካ/257382/14 | 175 ካ.ሜ.
|
የመኖሪያ ቤት | 16,220,425 | 16/10/2018 ዓ.ም
|
||||
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን S’h ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሽን ባንክ ስም ክፍያ ማዘዣ (P.O) በጨረታው °Kƒ ይዘው uSp[w መመዝገብ ይችላሉ::
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር ፣ ታክስ ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች በጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በፅሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል :: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች ለመጎብኝት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ጨረታው ከመካሄዱ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ባሉት የስራ ቀናቶች ውስጥ በመመዝገብ ባንኩ ለማስጎብኝት በሚመርጣቸው ቀናት በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1-70-49-53 ወይም 011-1-70-40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሽን ባንክ አ.ማ
