የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የምግብ ግብአቶችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Red Cross Society (ERCS)
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር
የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም
የጨረታ ማስታወቂያ
ግንቦት 16/2018 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል/ማሰልጠኛ ተቋም ለአንድ አመት ውል በመግባት የምግብ ግብአቶችን እና የጽዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-
- ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት እና ሌሎች መረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፣
- በጨረታው ለመወዳደር ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. አዘጋጅቶ ማስያዝ ይኖርበታል፣
- የጨረታ ሰነዱን በፖስታ አሽጎ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውጥ በግንባር ቀርቦ ማስገባት ይኖበታል፣ስጥ በግንባር ቀርቦ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አደይ አበባ ገባ ብሎ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኀበር የሰብአዊ አገልግሎቶች አቅም ግንባታ ማዕከል ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ተጫራቾች ማጨረታው የተጋጀውንየምግብ ግአቶችን እና የጽዳት እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፣
- ጨረታው ሰኔ 4ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ የሚከፈት ይሆናል፣
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አለሟሟላት ከጨረታው ውጭ ያስደርጋል፡፡
- ተቋሙ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0114407460/011420235 ላይ መደወል ይቻላል፡፡
