Tender Detail

Tender Details


የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡


                         Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa

                       የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ           

ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ተጋብዟል::

ተ/ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም የንብረት ዓይነት አበዳሪ ቅርንጫፍ      ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ የካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት የጨረታ መነሻ  ዋጋ ብር ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ
ክልል /ከተማ ዞን/

ክ/ከተማ 

ወረዳ /ቀበሌ
1 ታደሰ በቀለ አድማሱ ታደሰ በቀለ አድማሱ የመኖሪያ ቤት ቀርሳ አርሲ ኦሮሚያ ቀርሳ  ቀርሳ 02 ቀበሌ  

DMMLMQ/640/09

150 ካ.ሜ 2,052,220.68 ሰኔ 18 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-

6፡00 ሰዓት በባንኩ አሰራ ዲስትሪክት ጽ/ቤት     ለሁለተኛ ጊዜ ይካሄዳል፡፡

2 ገዳ የእንጨት ሥራ እና የእንጨት ዉጤቶች ኃ/የተ/የግ/ማ አበበ ሰቦቃ ወካኔ

 

ለሆቴል አገልግሎት የዋለ የንግድ ህንጻ አዲሱ ገበያ አሮሚያ((ነቀምቴ ቡርቃ

ጃቶ

 

–

 

3118/WMMLMN/2010

4260.33 ካ.ሜ 23,414,2694.37  ሰኔ 23 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-

6፡00 በባንኩ ነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ

3 ኑሶያና ኤምፖርት ኤክስፖርት ኃ.የተ.የግ.ማ ፈለቀ ፀለይ ቦኬ መጋዝን አየር ጤና ኦሮሚያ ምስ.

ወለጋ

ጊዳ አያና(አንገር ጉቴ ከተማ  

BAG0001

720 ካ.ሜ 4,783,899.74 ሰኔ 23 ቀን 2018ዓ.ም ከሰዓት

ከ8፡00-10፡00 ሰዓት በባንኩ

ነቀምቴ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ይካሄዳል፡፡ በድጋሚ የወጣ

4 ገቢሳ በጅጋ ሆርዶፋ ገቢሳ በጅጋ ሆርዶፋ የንግድ ድርጅት ተጂ ኦሮሚያ ደቡ/ምዕ/ሸዋ ተጂ (መልካ ቀበሌ)  

368/09

1500 ካ.ሜ 1,160,851.60 ሰኔ 16 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-

6፡00 ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ስፍራ ይካሄዳል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ

 

ተጫራቾች እንዲያውቋቸው

  1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼(25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዞ በአድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፈቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት::
  2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፤ ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  3. ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በተ.ቁ 1 ላይ ለተመለከተዉ ንብረት በስ.ቁ 0911949578 ወይም 0917663940 እንዲሁም በተ.ቁ 2 እና 3 ላይ ለተመለከቱት ንብረቶች በስ.ቁ 0917460033 በተጨማሪም በተ.ቁ 4 ላይ ለተመለከተዉ ንብረት በስ.ቁ 0916775606/0114711543 ላይ ደዉለው በመጠየቅና ንብረቶቹን መጎብኘት ይቻላል፡፡
  4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል፡፡
  6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. በ.ቁ 3 ላይ የተመለከተዉን ንብረት መስፈርቱን አሟልቶ ለሚቀርብ ተጫራች፤ ተጫራቾችን ለማበረታታት ሲባል ባንኩ እስከ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

Save Tender