Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Bank of Ethiopia
  • Address P. O. Box 255, Addis Ababa, Ethiopia, Tel. 251-11-372-28-72, 251-11-372-28-26., Phone: 251-11-372-28-72
  • Website
  • Deadline23 Jul 2026, 11:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-23 12:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

Commercial Bank of Ethiopia


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

 

 

ተበዳሪ

 

ዋስትና ሰጪ

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

የዋስትና ንብረቱ አይነት

 

የዋስትና ንብረቱ አድራሻ

 

ካርታ ቁጥር

 

 

 

የይዞታው  ስፋት

 

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

 

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታ

1 አላምረው ከበደ ግዛው አላምረው ከበደ ግዛው አል-በረካ-ቅርንጫፍ የመኖሪያ ቤት ጅማ ከተማ፣ ጊንጆ ቀበሌ  

OR004082809010

RegNo. 23071557

 

206.91 ካ.ሜ

ብር ሳን.  

ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 3-4 ሰዓት

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት  ቅጥር ግቢ ውስጥ
 

4,080,002

 

70

2 አሚን አባፊጣ ዘሐራ አባተማም አዌቱ ቅርንጫፍ የመኖሪያ ቤት ጅማ ከተማ፣ መንቲና ቀበሌ   5462/2014 500 ካ.ሜ  

5,130,569

 

50

 

ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 4-5 ሰዓት

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት  ቅጥር ግቢ ውስጥ
3 መሀመድሳሊ ሱልጣን መሀመድሳሊ ሱልጣን አል-በረካ-ቅርንጫፍ የመኖሪያ ቤት ጅማ ከተማ፣ በቾቦሬ ቀበሌ OR004111903013

RegNo. 23081958

200.72 ካ.ሜ 6,007,671 34 ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

ከጠዋቱ 5-6 ሰዓት

የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት  ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

ማሳሰቢያ

  1. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ይካሄዳል፡፡
  2. ማንኛዉም ተጫራች የንብረቱን ግምት ¼ ብር ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ማስያዝ ወይም በጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በማሰራት በጨረታዉ እለት ይዘዉ መቅረብ ይኖርበታል፡ በመሆኑም የጨረታውን መነሻ / የንብረቱን ግምት/ ¼ ያላስያዘ ተጫራች የጨረታው ተሳታፊ አይሆንም፡፡
  3. ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ያስያዘው ገንዘብ ጨረታውን ባሸነፈበት ዋጋ ላይ ታሳቢ ይደረግለታል፡፡
  4. ማንኛውም ንብረቱን ተጫርቶ መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ተገኝቶ ንብረቱን መጎብኘት ይችላል፡፡
  5. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን ጀምሮ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ መክፈል አለበት፡፡
  6. የጨረታዉ አሸናፊ በ15 ቀን ውስጥ ያሸነፈበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
  7. ጨረታውን ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያው ይመለስላቸዋል፡፡
  8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
  9. የስም ዝውውር ክፍያዎችን እና ማናቸውንም ለመንግስት መከፈል ያለበትን ግብር /ቫትን ጨምሮ/ በሙሉ የጨረታው አሸናፊ የሚከፍል ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0471112754 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት

Save Tender