Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jun 2026, 9:30 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-06-03 10:30:00
  • Categories Disposal Sale

እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ያገለግሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ

የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018

እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  ተ.ቁ የተሸከርካሪው ዓይነት ታርጋ ቁጥር    የሻንሲ ቁጥር የምርት ዘመን  መነሻ ዋጋ የተጫራች መነሻ ዋጋ መግለጫ (ማብራሪያ)  

 

1 ቼቭሮሌት መኪና 1500 ሲሲ 3-85731AA KL1TM5CY8BB280110 2011 650,000.00   ባለበት ሁኔታ  
2 ሞተር ሳይክል (YAMHA) 3-1430AA MEIFE43FOD2015726 2012 35,000.00   ባለበት ሁኔታ  

 

  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ሰባ አምስት) ብር በመክፈል ካሳንቺስ ከሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዝሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለማየት የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ በመያዝ ባንኩ በሚያመቻቸው ቀን እና ሰዓት በመቅረብ ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ፤ ከሰዓት ከ7፡00 ሰዓት እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ ከጠዋት 2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በመግዛት በታሸገ ኢንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ በተገለፀው አድራሻ ከግንቦት 10/2018 ዓ/ም እስከ ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው፡፡ ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ የሚመጣ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ግንቦት 26 /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ግዥ እና ፋሲሊቲ መምሪያ 5ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነው ፡፡
  • ተጫራቾች መኪናውን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ሞተርሳይክሉን በተመለከተ ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ወይም ለብቻው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት(5) የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል ንብረቶቹን በአስር (10) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡
  1. አሸናፊዎች ባሸነፉበት ዋጋ ላይ ለመንግስት የሚከፈል 15% (አስራ አምስት በመቶ) ተ.እ.ታ ይከፍላሉ እንዲሁም በገዥ በኩል የሚከፈሉ አጠቃላይ የስም ማዘዋወሪያ ክፍያዎችን ገዥ ይከፍላል፡፡
  2. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  3. የበለጠ መረጃ ለማግኘት በዚህ ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 0115587544

 ማን እንደ እናት!

Save Tender