Tender Detail

Tender Details

  • Company Sidama National Regional State Land Management and Investment Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ)
  • Address ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ሱሙዳ ፊት ለፊት : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915692535
  • Website
  • Deadline06 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-06 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Sidama National Regional State Land Management and Investment Bureau (የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 004/2018 ዓ.ም

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት፡-

⁕    በመሰኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

⁕    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።

⁕    የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።

⁕    የዕቃና እገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው።

⁕    ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ፡፡

⁕    ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል ፡፡

⁕    ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀናት ውስጥ እስከ ቢሮ በመምጣት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት አለበት፡፡

⁕    የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ሁለት ሁለት ኮፒዎች እንዲሁም የቴከኒካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ሁለት ሁለት ኮፒዎች ሰነድ በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብ/ክ/መ/የመሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ክፍል ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

⁕    ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ 6፡30 ሰዓት ላይ ታሽገው 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም።

⁕    11ኛው ቀን በበዓል ወይም ከሥራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡

⁕    ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ:- ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ሱሙዳ ፊት ለፊት ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912133305/ 0916357876 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ

Save Tender