ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
REPI SOAP AND DETERGENT S.C (ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅርብ ይሚችል መሆን ይኖርበታል።
1. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
2. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ስነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አራት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየርጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
3. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 22,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ጨረታው ሚያዚያ 22,2018 ዓ.ም ከሰዓት 6፡00 ሰዓት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
6. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ተ.እ.ታ በፊት መሆን አለበት እና ከዚህ በላይ የተዘርዘሩትን ህጎች ያላሞላ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል።
7. እቃዎቹን ማየት የሚቻለዉ ቀን ማክስኞ እና እሮብ ብቻ ነዉ እና ባሸነፉት ዋጋ ለ 3 ወር ዉል ፈርሞ እቃዉ በተገኝ ግዜ ማንሳት የሚችል።
8. እቃዉን ማየት የሚቻለዉ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለም ገና ግቢ ዉስጥ እና ታይም ኤክስ ግቢ (Timex warehouse) ነዉ።
ማሳሰብያ- ዋጋ ከነቫቱ ያስገባ ተጯራች ዉድቅ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ስልክ ቁጥር 0912161590
