Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት
  • Address , Phone: 0912490006
  • Website
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Vehicle

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት በጽ/ቤቱ ለሚሰጠው አገልግሎት እና የሰብአዊ ድጋፍ ስራ የሚውል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት


መኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

ለየሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት በኢትዮጵያ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ቁጥር 4979 ተመዝግቦ በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች ወላጅ አጥ ህጻናት ተኮር የሆኑ የልማት እና የሰብአዊ ድጋፍ ዙሪያ የተለያዩ ስራዎችን በማከናወን የራሱን አስተዋፅኦ በማድረግ ላይ የሚገኝ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው።

ድርጅቱ በጽ/ቤቱ ለሚሰጠው አገልግሎት እና የሰብአዊ ድጋፍ ስራ የሚውል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም

1.     በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያለው

2.     የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3.     ክፍያ እንደተፈጸመ ወዲያውኑ መኪናውን ማቅረብ የሚችል።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን/የመኪናውን ስፔሲፊኬሽን ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት መውሰድ ይችላሉ።

5.     ተጫራቾች ከተጫረቱበት ዋጋ በላይ ዋጋ መጨመር አይችሉም።

6.     ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በተሰጣቸው የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመሙላት ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ በሚታሰብ 5 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.     ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጳውሎስ ሆስፒታል ጀርባ ኢትዮ-ፓረንትስ ት/ቤት አጠገብ።

ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተገለጸው አድራሻ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ስልክ ቁጥር፡-09-12-49-00-06 / 09 78 99-99-59

 

የሲር ለና በጎ አድራጎት ድርጅት

Save Tender