Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ሀዋሳ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913298856
  • Website
  • Deadline12 May 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-05-12 00:00:00
  • Categories Rent

መቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት


ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

ቁጥር፡- ኢስአ/ግጨ/ድሬ/001/2018

 

መቤታችን በ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ከመንግሥት በተፈቀደለት በጀትና በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የግዥው ዓይነት መግለጫ

 

የጨረታ ሠነድ መግዥያ ዋጋ (የማይመለስ)

 

የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና መጠን በብር

 

1

 

የቢሮ ኪራይ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ ውል

 

200.00

 

5,000.00

 

 

በመሆኑም ተጫራቾች፡-

1.     የጨረታ ሰነዱን የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ፅ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ስራ አስፈፃሚ በመምጣት 200 ብር ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።

2.     የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ፍቃድ የለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ወይም የቲ.ኦ. ቲ ተመዝጋቢ የሆነ፣ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተሰጠ ታክስ ክሊራን ሰርተፊኬት ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችል።

3.     በኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ፣ በቅድመ ሁኔታ ያልተገደበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የባንክ ጋራንቲ ወይም CPO ብር 5,000 ከመጫረቻ ሠነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል።

4.     ተጫራቾች የሚጫረቱበት የቢሮ ይዘት ለተጫራቾች በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ከፍል 6 ላይ ከተመለከተው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል:

5.     ሠነዳቸውን አንድ ኦሪጅናልና አንድ ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ጀምሮ ግንቦት 04 ቀን /2018 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ግዥና ፋይናንስ ቡድን መሪ ቢሮ ይከፈታል። ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓለት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መከፈቻ ይሆናል።

6.     መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ

ስልክ፡- 09251113934/0912128345

 

የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት

Save Tender