በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 05/2018
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
ስለዚህ ተጫራቾች፡-
1. የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለውና ግብር የከፈለ።
2. የሚወዳደሩት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ የምስክር ወረቀት የሚችል/የምትችል።
3. የስራ ዘርፍ ፈቃድ ያለው/ያላት።
4. ውድድሩ በድምር ውጤት/ሎት ነው።
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻው ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋውን በመሙላት ኦርጅናሉንና ኮፒውን በጥንቃቄ በታሸገ ኤንቨሎፕ /ፖስታ/ ከጨረታ ማስከበሪያው ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 2% በጥሬ ገንዘብ ወይም ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ የሚችል።
7. የጨረታ ሰነዱን አልብኮ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 ድረስ በመገኘት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ መግዛት ይችላሉ።
8. የጨረታ ሰነዱ በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህንን ማስታወቂያ የያዘው ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ15 ቀን በአየር ላይ በመቆየት በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
9. ጨረታ ጸንቶ የሚይቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ40 ተከታታይ ቀን ይቆያል።
10. የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ባይገኙም ይከፈታል።
11. በወጣው የጨረታ ሰነድ ላይ ጥያቄ፣ ማብራሪያ ወይም ቅሬታ ካለ በህጉና በአዋጁ መሰረት አል/ወ/ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 19/11 በጽሁፍ ወይም በስልክ መጠየቅ ይቻላል።
12. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 215 0032
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት
