Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Education (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ወራቤ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-771-06-88
  • Website
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Printed Advertising Materials , Printing And Publishing , Stationery Materials

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ክልላዊ ፈተናን አስመልክቶ ሰርተፊኬት ፕሪንት ለማድረግ የሚያገለግል የፕሪንተር ቀለም Type Black Original Laserjet M611 Toner Cartrnige ቅልጥፍናና አቅም (Capacity)፡-አንዱ እስከ 10,000 ገጾች ፕሪንት ማድረግ አቅም ያለው ጥራት (Quality)፡- እውነተኛ አሪጅናል ምርት (1ኛ ደረጃ) (Genuine

Central Ethiopia Region Bureau of Education (የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ)


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 007

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም ክልላዊ ፈተናን አስመልክቶ ሰርተፊኬት ፕሪንት ለማድረግ የሚያገለግል የፕሪንተር ቀለም Type Black Original Laserjet M611 Toner Cartrnige ቅልጥፍናና አቅም (Capacity)፡-አንዱ እስከ 10,000 ገጾች ፕሪንት ማድረግ አቅም ያለው ጥራት (Quality)፡- እውነተኛ አሪጅናል ምርት (1ኛ ደረጃ) (Genuine Product) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ድርጅቶች በውድድሩ ላይ እንዲካፈሉ እየጋበዝን በውድድሩ ላይ ለመካፈል ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛዎች ወይንም መስፈርቶችን ማሟላት ይኖርባቸዋል፣

መስፈርት

1.     ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ በግብር ከፋይነት ተመዝግበው የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክርወረቀት፣ አስተማማኝ ዋስትና መስጠት የሚችል፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የዘመኑን የግብር ግዴታ የተወጡበትን መረጃ አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

2.     ተጫራቾች ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ትምህርት ቢሮ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 001 በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናንሻል እና ቴክኒካል አንዳንድ ኦርጂናል እና ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 001 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 12,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5.     ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሚያስገቡበት ቀን ናሙና አብሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡

7.     መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 046-771-06-88 መደወል ይችላሉ፡፡

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ (ወራቤ)

Save Tender