Tender Detail

Tender Details

  • Company DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)
  • Address ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5-18-03-56
  • Websitehttps://dashenbanksc.com/
  • Deadline22 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-22 00:00:00
  • Categories Vehicle

ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

DASHEN BANK S.C (ዳሽን ባንክ አ.ማ)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0144/26

 

1.     ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። 

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪው መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት

የሠሌዳ ቁጥር

የተሽ/አይነት

ቀን

የሞተር ቁጥር

የተሸከርካሪ ሞዴል

የተሠራበት ዘመን

ቀን

ሰዓት

ቦታ

1

ሀረገወይን አማረ መንገሻ

አፄፋሲል

አአ-03-B14722

ሚስትቡሽ ድርብ ተግባር

MMBJNKB40 BD048482

4D5CU-CBL2718

TTRALQWT32 UGAAB-CC

2011

1,900,000

ሚያዚያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:00-6:00

ቃሊቲ ሸዋዳቦ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ጊዜያዊ መኪና ማቆሚያ ስፍራ

 

ማሳሰቢያ

1.     ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም በተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2.     ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቃሊቲ ሸዋ ዳቦ ጀርባ በሚገኘው የባንኩ ተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ይካሄዳል።

3.     የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ሌሎች ግብሮች እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4.     የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የሲፒኦ ገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

5.     በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

6.     ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች የጨረታ አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልጽ ደብዳቤ በጽሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።

7.     የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8.     ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9.     የብድር አገልግሎት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት ወደ አቅራቢያቸው ዳሸን ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ በመሄድ ማመቻቸት ይኖርባቸዋል።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 058-320-9781 ወይም 011-170-4038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

 

ዳሽን ባንክ

Save Tender