Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢቲሲኤስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251111266120
  • Website
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ኢቲሲኤስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆነ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኢቲሲኤስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በሜክሲኮ አካባቢ የመኖሪያ አፓርትመንት ጨረታ ቁጥር ET/0012/0718.

በአዲስ አበባ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆነ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1.     በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ኦሪጅናልና ኮፒ ይዞ በአካል መቅረብ ይኖርበታል። በውክልና ሰነድ ለመግዛት ከፈለጉ የውክልና ማስረጃ እና የወካዩን መታወቂያ ይዞ በአካል መቅረብ ኣለበት።

2.     በኢቲሲኤል ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህ ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኝው የአፓርትመንት ህንፃ ላይ መምጣት የቋሚ ንብረቶችን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ መውሰድ ይችላሉ።

3.     ተጫራች የጨረታ ሰነድ ገዝተው ማስታወቂው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት በስራ ሰአታት ውስጥ በመገኘት ለጨረታ የቀረቡትን ቋሚ ንብረቶች መመልከት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች ለሚገዙት የሚገዟቸው ንብረቶች 100,000.00 (አንድ መቶ ሺ) ብር የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ለኢቲሲኤል ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህ እንዲከፈል የታዘዘ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር እና ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     የጨረታ ሳጥኑ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሚያዚያ/07/2018 አ.ም ከቀኑ 8፡30 ተዘግቶ በቀጣዩ ቀን ይከፈታል። የአሸናፊዎችም ስም ዝርዝር በዚያኑ እለት ይለጠፋል።

6.     አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ 30% በአስር ቀናት ውስጥ ቀሪውን 70% በሚቀጥሉት 12 ወራት ውስጥ መክፈል እና ንብረታቸውን መረከብ ይኖርባቸዋል።

7.     ለተጨማሪ ማብራሪያ +251111266120/0994043737/0977555027 ይደውሉ።

8.     አጫራች ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢቲሲኤስ ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

Save Tender