የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
ጨረታ ማስታወቂያ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል
ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ተጫራቾች የሚከተለው ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣
2. የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
3. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት፣
4. ከገቢዎች ታክስ ክሊራንስ፣
5. በመንግስት ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ፣
6. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት፣
7. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን እቃዎች ናሙና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ cpo በየሎቱ 5,000 ብር /አምስት ሺህ ብር/ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡
8. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ቫትን ጨምረው ዋናውና ፎቶኮፒውን ቴክኒካል ዶክመንት ለየብቻ ፋይናሻል ዶክመንት ለየብቻ በሰም በታሽገ ፖስታ በማሽግ ከላይ በተጠቀሰው የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
10. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾችና ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሪጅን ጽቤቱ የሻይ ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡ በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ከ11ኛው ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጽው ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
11ኛ. ጨረታው ጽንቶ የሚቆየው 60 ቀናት
ሪጅን ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ
ሐራቤ ዩኒቨርስቲ ፊትለፊት ከኢትፍሩት አጠገብ
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0221127165/022111959765 ደውለው የበለጠ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት /አዳማ/
