Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Construction Corporation (OCC) (የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-439-05-86
  • Websitehttps://occ-oro.com/
  • Deadline21 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-21 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በዋና መ/ቤት እና ፊንፊኔ ጋራዥ የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ኤጄንሲዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል።

Oromia Construction Corporation (OCC) (የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን)


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር NCB/OCC 014/2026

 

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በዋና መ/ቤት እና ፊንፊኔ ጋራዥ የጽዳት አገልግሎት የሚሰጡትን ኤጄንሲዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ጋር ውል ለመግባት ይፈልጋል።

በመስኩ የተሰማሩ የአገልግሎቱ አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመሟላት መሳተፍ ይችላሉ።

1.     የዘመኑ ግብር የተገበረበትና የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

2.     ግዜው ያላለፈበት ታክስ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

3.     የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

4.     ተጫራች በዚህ ስራ ላይ የሶስት (3) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት።

5.     ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ መመሪያ (ሰነድ) የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ 1ኛ ፎቅ በመግዛት ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት ወይም በዕለቱ በግንባር በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ።

6.     ተጫራቾች ለጨረታ ማሰከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ “CPO” ማስያዝ አለባቸው።

7.     የጨረታ ሠነድ ኦርጂናል እና ኮፒ ተብሎ ተለይቶ ለየብቻ ታሽጎ እንድሁም የጨረታ ማስከበሪያውም ለብቻው ተለይቶ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ መቅረብ ይኖርበታል።

8.     ጨረታው ሚያዚያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ማሻሻል ወይም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን 1ኛ ፎቅ።

ለበለጠ መረጃ፡- +250-011-439-13-07

 

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Save Tender