Tender Detail

Tender Details


በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ ብቁ ድርጅቶችን በማወዳደር ለ2018 በጀት ዓ/ም በ2ተኛ ዙር ገልፅ ጨረታ በማወዳደር ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

የአራዳ ክ/ከተማ ወ01 ፋይናንስ ጽ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

02/2018 ዓ.ም.

 

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ ብቁ ድርጅቶችን በማወዳደር ለ2018 በጀት ዓ/ም በ2ተኛ ዙር ገልፅ ጨረታ በማወዳደር ከታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

♦       ሎት 1 የፅዳት ዕቃዎች ፤

♦       ሎት2 እስቴሽነሪ ዕቃዎች ፤

♦       ሎት3 የደንብ ልብስ

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

በዚህ መሠረት 1ኛ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው 2ኛ, የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለተጫረቱበት ሎት ላይ በባንክ በተረጋገጠ (cpo) ሎት1 5000 / አምስት ሺህ ብር/ ሎት2 4000 አራት ሺህ ብር/ እና ሎት 3 10,000 ፤ ማቅረብ አለባቸው 3ኛ. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ 4ኛ. ቫት ከፋይ የሆኑ እና በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ። 5ኛ. ሰነዱ የማይመለስ ዋጋ 300 ብር በመግዛት ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በወረዳው ፋ/ፅ/ቤት ከግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ። 6ኛ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በተዘጋጀው ቅፅ ላይ በመሙላት የድርጅታችውን ከብ ማህተም ኦርጅናል አና ኮፒ ላይ በማድረግ በታሸገ ፖስታ ወረዳው ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው። 7ኛ የጨረታ ሳጥኑ በአስራ አንደኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 8ኛ ሞልታችሁ ለምታስገቡት የጨረታ ሰነዱ ላይ ቀን ገድባችሁ ካስገባችሁ የማንቀበል መሆኑና 9ኛ ወረዳው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡- በአ/ክ/ከ/ወ/01/ፋ/ፅ/ቤት ከጣይቱ ሆቴል ዝቅ ብሎ ስልክ ቁጥር፡- 09 70 25 71 22

 

 

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት

Save Tender