በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
Arerti TVET College (የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018
በአማራ ብሄራዊ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በበጀት ዓመቱ ለኮሌጁ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ በርካታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስራ ዘርፎች የንግድ ዘርፎች የሚገኙ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት፡-
1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
2. የህንጻ መሳሪያ እቃዎች
3. የጽዳት እቃዎች
4. የእስቴሽነሪ እቃዎች ስለዚህ ማንኛውም ተወዳዳሪ የዘመኑ ግብር የከፈለ፣ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ ቲን ነምበር እና ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች የቫት ሰርተፊኬት እና የምስክር ወረቀት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከሞጆ 56 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ከም/ሸ/ወ/አረ ቴክ/ሙ/ኮሌጅ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነድ ሣጥን በ16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 የጨረታ ሣጥኑ የሚከፈት መሆኑን አውቀው እያንዳንዱን የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት መወዳደር እንደሚችሉ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ:- ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን በስራ ቀን ካልሆነ ጨረታ የሚከፈተው ቀጣይ ባለው የስራ ቀን መሆኑን እናሳውቃለን። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመጫረቻውን 1% እንደተጫራቹ ምርጫ በጥሬ ገንዘብ ለግ/ፋ/ን/አ/ቡድን በመክፈል ወይም በCPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0222230730 መደወል ይችላሉ።
ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ቴክ/ሙ ኮሌጅ
