በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ ብረቶችን እና ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የዳልቻ ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ስልጤ ዞን በዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም የተለያዩ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፤ ብረቶችን እና ጀነሬተሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለዚህ፡-
✔ መግዛት የሚፈልጉ ድርጅቶች ፤ግለሰብ ህጋዊ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
✔ የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሞተር ሳይክሎች፤ ብረቶችን እና ጀነሬተሮች በምታቀርቡት የመግዣ የምትወዳደሩበት ዋጋ 5 ፐርሰንት በባንክ ወይንም ህጋዊ እውቅና ካለው ተቋም የተረጋገጠ ሲፒኦ፤ቢድ ቦንድ ማስያዝ የሚችል መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
ተጫራቾች ሰነዱን ከስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ 300/ሶስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በስልጤ ዞን ከዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-8 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርቦታል። የጨረታ ሳጥኑ ሰነድ ማስገቢያው የጊዜ ሰሌዳ በተጠናቀቀበት እለት ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል።
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፦
ተጫራቾች ያቀረቡት የጨረታ ዋስትና ከተጠየቀው ዋጋ አንሶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
የተወዳዳሪ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት የጨረታ መክፈቻ ቀኑን አይለውጥም
ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 0925109803/0916346115/0916393375 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
የዳሎቻ ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት
