Tender Detail

Tender Details


ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

ለማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር ለ2018 የበጀት ዓ/ም አገልግሎት የሚውል

•        ሎት 1. የፅሕፈት ማቴሪያል

•        ሎት 2. የፅዳት ማቴሪያል

•        ሎት 3. የሥልጠና ማቴሪያል

•        ሎት 4. ፕላንት ማሽነሪ ጥገና

•        ሎት 5. የቀላል ተሸከርካሪ መለዋወጫ

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትወዳደሩ እየገለጽን በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     የ2018 ዓ/ም የመንግሥት ግብር የከፈሉ፡፡

3.     የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.     ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት በምዕ/ሸዋ ዞን ባኮ ከተማ በሚገኘው ካምፕ ቅጥር ግቢ መግዛት ይችላሉ፡፡

6.     መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር ፡- 0912689238/0975411546 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በመከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ 102ኛ ኮር መምሪያ

Save Tender