Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን
  • Address አፋር ፣ኢትዮጲያ, Phone: 0333668336
  • Website
  • Deadline31 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-31 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሽከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጀን


የጨረታ ቁጥር EEU /CER/S/C&PSG-004/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሽከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገላፃለን፡፡

ተ.ቁ

ተፈላጊው የእቃው ዝርዝር

መለኪያ

የጨረታው ማስከበሪያ

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

1

ጎማ እና ካላማደሪያ 7.50*16

በቁጥር

150,000

መጋቢት 22 ቀን 2018 ከቀኑ 10፡00 ሰዓት

መጋቢት 22 ቀን 2018 ከቀኑ 10፡30 ሰዓት

2

ጎማ እና ካላማደሪያ 12/20 R22

በቁጥር

3

ጎማ እና ከላማደሪያ 9/20

በቁጥር

4

ጎማ 265/65 R18

በቁጥር

1, ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታከስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡

2. ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአፋር ሪጅን ሰፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000150711235 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ /CPO/በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ አፋር ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መጋቢት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት/ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠርይከፈታል፡፡

6. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 033-366-83-36 /0947747576 መደወል ይችላሉ፡፡

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አፋር ሪጅን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender