በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ከተማ አስተዳደሩ ያሠራው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የውስጥ የፊኒሺንግ ሥራ ማሠራት ስለፈለገ ሥራውን ለማሠራት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 05/18
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት ከተማ አስተዳደሩ ያሠራው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የውስጥ የፊኒሺንግ ሥራ ማሠራት ስለፈለገ ሥራውን ለማሠራት ያስችል ዘንድ በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ ነጋዴዎች እና ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /IN ያላቸው እና የታደለ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት አቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
3. የግዥው መጠን ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የሚሠሩ ሥራዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከግዥና ፋ/ን/አስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1.5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲ.ፒ.አ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይችላሉ፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈረምና የድርጅቱን ክብ ማኅተም በማድረግ ዋናና ኮፒውን በመለየት 2ቱንም ፖስታዎች ማለትም ዋናና ኮፒውን የተጫራቹን ስምና አድራሻ በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
10. መ/ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል፡፡
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0973 80 72 93/0913 97 17 60 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ፣ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪ.ሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ፅ/ቤት
