ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የሚሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ በድርጅቱ ላይ የጥሬ ገንዘብ ችግር በማጋጠሙ ምክንያት በ8ተኛ መደበኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነው ውሳኔ መሠረት ቦታው ተሸጦ ለድርጅቱ ለንግድ ዓላማ ወይም ለድርጅቱ ያ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ለእሸት ቡና መፈልፈያ ለማቋቋም
የተገዛ ቦታ ለሽያጭ የወጣ ማስታወቂያ
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበረ ያለውን ይዞታ ለእሸት ቡና ሣይት ለማቋቋም ወይም እስፔሻሊት ቡና ለማዘጋጀት የሚውል ቦታ በግምት ከ1.2 ሄክታር በላይ የሚሆን ባለበት ሁኔታ ለማስተላለፍ በድርጅቱ ላይ የጥሬ ገንዘብ ችግር በማጋጠሙ ምክንያት በ8ተኛ መደበኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ በተወሰነው ውሳኔ መሠረት ቦታው ተሸጦ ለድርጅቱ ለንግድ ዓላማ ወይም ለድርጅቱ ያለበትን ዕዳ እንዲከፈል በተወሰነው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ መሠረት ድርጅቱ ቦታውን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ማንኛውም ተጫራች በመነሻ ዋጋ 3,000,000 ብር /ሶስት ሚሊዮን ብር/ ሆኖ መወዳደር የምችሉ እና መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ፡-
1. በማንኛውም ንግድ ዘርፍ የንግድ ፍቃድ ያለው ወይም ለመግዛት ፍላጎት ያለው
2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
3. የገቢ ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ያላት
4. ተጫራቾች ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል እና ኮፒ፤ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ኮፒ በእናት ፖስታ አድርገው ማቅረብ ይችላሉ
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ማስታወቂያው አየር ላይ ከዋለበት 15 ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛ ቀን ከጠዋት 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 5፡30 ይከፈታል፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም
7. ጨረታ ማስከበሪያ CPO /ካሽ/ 50,000 ማስያዝ የሚችል
8. የድርጅቱ አድራሻ በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ማዞሪያ ግፍት ሬስቶራንት ጎን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር - 6
9. ማሳሰቢያ በአካል ቦታውን ለማየት ለሚፈልጉት ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ድርጀቱ እስከ ቦታ በመውሰድ በተመደበው አካላት ማሳየት ይቻላል፡፡
10. ስልክ ቁጥር 0911 99 15 11 / 0916 40 92 06 / 0916 32 79 37
ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ
