Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-05 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ቶነሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EHU/PPM/NCB/12/2018

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ቶነሮችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ ።

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፤ በኢፌዲሪ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድህረ ገጽ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፣

2. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.ኤ.አ. ፕሮጀከቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትርርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ ከኛ ፎቅ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 55,000.00 (ሃምሳ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለው የባንከ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ. ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ወይም EEU-PPM ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/12/2018 የሚል ምልክት በማድረግ እስከ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በኢ.ኤ.አ. ፕሮጀከቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ማህበራዊ ዋስትና ህንጻ ላይ ዘኛ ፎቅ በመቅረብ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ቀኑ ከ8.30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፣

6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ከ ሰዓት 7፡00 -11፡00 እና ቅዳሜ ጠዋት ከ 2፡00 6፡00 መመልከት

ይቻላል ።

7. የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።

8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 011-1-26-31-53 መደወል ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት

Save Tender