Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)
  • Address ቦሌ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251115174918
  • Websitehttps://corporate.ethiopianairlines.com/
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Food And Beverage

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ፣አገልግሎት የሚውል የቸኮሌት ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) እመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡

Ethiopian Airlines Group (የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ)


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T602

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ፣አገልግሎት የሚውል የቸኮሌት ምርቶችን ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) እመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡-

1, በአገልግሎቱ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ፤ የታደሰ የንግድ ሥራ ፊቃድ እና የTIN ምዝገባ ወረቀት ያለው፣ VAT ተመዝጋቢ የሆነ ፣ አንድ (1) ዓመትና እና ከዛ በላይ የሰራ በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይየስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ቅርንጫፍ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (200.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T602 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላከ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ፡፡

3. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች 20,000 ብር (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴከኒካል እና ፋይናንሻል) ስካን በማድረግ ለፋይናንስ ፕሮፖዛል በይለፍ ቃል (Passowrd) የተጠበቀ የማይስተካከል (Noneditable) ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ ለየብቻ እስከ የካቲት 27 ከቀኑ 9፡00 መላከ ይኖርባቸዋል:: ለፋይናንስ ፕሮፖዛል የይለፍ ቃል (Passowrd) ስንጠይቃችሁ የምትልኩልን ይሆናል:: እናም የጨረታ ማስከበሪያዉን (CPO) በአካል አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት እስከ የካቲት 27 ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ለግምገማ ኮሜቴው የሚቀርብ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴከኒካል ከፍል

ስልክ ቁጥር፡ 011-517-8953

አቶ ልመንህ ጋሻው

ኢ-ሜይል: LimenihG@ethiopianairlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

Save Tender