Tender Detail

Tender Details

  • Company የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
  • Address ደ/ብርሃን ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline21 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-03-21 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በአፈ ከሣሽ የሟች የኔአንተ አለኸኝ ወራሽ ህፃን አፎሚያ የኔአንተ ሞ/አስ ወ/ሮ አስቴር አበራ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ክብሩይስፋ ማስረሻ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ በአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበውን የመኖርያ ቤት ጅምር ግንባታ በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአፈ ከሣሽ የሟች የኔአንተ አለኸኝ ወራሽ ህፃን አፎሚያ የኔአንተ ሞ/አስ ወ/ሮ አስቴር አበራ እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ክብሩይስፋ ማስረሻ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ መካከል ስለአለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ፤ የአፈጻጸም ተከሣሽ ስም የተመዘገበው በደ/ብረሃን ከተማ እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ ልቼ ቀበሌ በዝማም የመኖርያ ቤት ህ/ስ/ማህበር የማህበሩ ካርታ ቁጥር 14514 በቦታ ቁጥር ዛን/421/011 የሆነው በ150 ካ/ሜትር ላይ ያረፈው ከምስራቅ የቦታ ቁጥር ዛን/421/013፤ በምዕራብ የሌላ የማህበር ቦታ፤ በሰሜን መንገድ፤ በደቡብ ዛን/421/012 የቦታ ቁጥር ዛን/421/011 የሚያዋስነው የመኖርያ ቤት ጅምር ግንባታ በመነሻው ዋጋ 816,995.96 /ስምንት መቶ አስራ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አምስት ከዘጠና ስድስት ሳንቲም/ ንብረቱ በሚገኝበት መጋቢት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በመሆኑም፡-

1.     ተጫራቾች የአሸነፉበትን ዋጋ 1/4ኛውን በሲፒኦ ወይም በጥሬ ለሀራጅ ባዩ የማስያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

3.     ንብረቱን ለመሸጥ ምክንያት የሆነው ለፍርድ ማስፈፀሚያ ነው፡፡

4.     ገዥው በጨረታ ለገዛው ንብረት ዋጋውን ሣይከፍል የቀረ እንደሆነ ወይም በህግ በተወሰነው በዚሁ የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ በተገለፀው መሠረት ዋጋውን ያላስቀመጠ እንደሆነ ሽያጩ ይሠረዛል በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ/429/2/ መሠረት ለሃራጅ ማስታወቂያው የተደረገውን ወጪ እንዲከፍል ይገደዳል፡፡

5.     የሐራጅ ማስታወቂያውን ለማቋረጥ የሚቻልበት የተሻለ መንገድ ካለ የጨረታ ማስታወቂያው በማንኛውም ጊዜ ሊቋረጥ ይችላል፡፡

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት

ደ/ብርሃን

Save Tender