Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Building Materials , Water Construction Machinery And Equipment

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ህንፃ መሳሪያ እና የውሃ እቃዎች እና በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት የውሃ አቃዎች ገዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን የወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


ሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ወ/ወ/ገ/290/2018

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ህንፃ መሳሪያ እና የውሃ እቃዎች እና በሰቆጣ ቃልኪዳን በጀት የውሃ አቃዎች ገዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ጽ/ቤታችን ይጋብዛል። በዚህም መሰረት ተጫራቾች የሚከተሉትን መሰፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1.     የዘመኑ የታደሰና ህጋዊ ፈቃድ ያለውና የንግድ ስራ ዘርፉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ነምበር ያለው ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

3.     የግዢ መጠን ከ200,000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይገባቸዋል።

4.     ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጨረታ ላይ የንግድ ሚኒስቴር ባወጣው የንግድ ስራ ፍቃድ ኮድ መሰረት ንግድ ፈቃዳቸውን ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።

5.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምር ለዕቃ ግዥ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ብር 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመውሰድ ሲመጡ ከላይ ከ1-4 የተጠቀሱትን ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎች ይዘው መቅረብ አለባቸው።

7.     ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-5 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ መጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

8.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ በመሙላት በጥንቃቄ በታሽገ ፖስታ በመፈረምና የድርጅቱን አድራሻ ማህተምና ፊርማ በማድረግ በዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመፈረም ጨረታው ከጠጣበት ቀን ጀምሮ ለእቃ ግዥ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በመ/ቤቱ ገዥና ን/አስ/ቡድን ቢሮ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጂናል ፖስታ አና ኮፒ በማድረግ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች ባይገኙም መ/ቤቱ ጨረታውን ይከፈታል።

9.     የጨረታው መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

10. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነት በተገለጸላቸው ከአምስት የስራ ቀናት በኋላ ባሉት አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መግባት አለበት

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. ተጫራቾች የሚጫረቱበት የጨረታ ማስከበሪያ ለሞሉት ዋጋ የውሃ እቃዎች ግዥ 1.1 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

13. ማንኛውም ተጫራች ነጠላ ዋጋም ሆነ ጠቅላላ ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ፓራፍ ማድረግ አለበት።

14. ውድድሩ በጥቅስ ድምር (ሎት) መሆኑን እንድያውቁትና የሁሉንም እቃዎች ዋጋ መሙላት የሚጠበቅበዎት መሆኑን አይዘንጉ።

15. ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ የሚታሰብ ፀንቶ የመቆያ ጊዜ 30 ቀን መሆኑ ይታወቅ።

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወገዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender